አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት | አገልግሎቶች

ለእንግዶቻችን በሙሉ ምርጥ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን

አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, በሬስቶራንታችን ውስጥ መመገብ

በሬስቶራንታችን ውስጥ መመገብ

በቤተሰባችን ውስጥ ከሚስተዳደሩት ሬስቶራንቶቻችን ወደ አንዱ ይምጡና ባህላዊ የኢትዮጵያ ምግቦችን እየተመገቡ የጀበና ቡና እየጠጡ ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ።

ቴክ አዌይ

የሚወዱትን የኢትዮጵያ ምግብ ከሚቀርብዎት ሬስቶራንታችን ይውሰዱ። ትዕዛዝዎን ለማስቀመጥ በስልክ ወይም በድህረ-ገፃችን በኦንላይን ማዘዝ ይችላሉ።
አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, በአቡዳቢ ቴክ አዌይ
አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, የቤት ለቤት ዴሊቨሪ

የቤት ለቤት ዴሊቨሪ

ከዱባይ፣ ከአቡዳቢ፣ ከሻርጃ እና ከአጅማን ከሚገኙት ሬስቶራንቶቻችን መካከል ለእርስዎ የሚቀርበውን ሲያዝዙ፣ ምግብዎን በተቻለ ፍጥነት ቤትዎ ደጃፍ ድረስ እናመጣልዎታለን።

ለልዩ ዝግጅቶች

ለልደት ዝግጅትም ሆነ ከጓደኞችዎ ጋር ለመገባበዝ፤ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ለሚደረጉ ዝግጅቶች አል ሀበሻ ተመራጭ ሥፍራ ነው።
አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, በአቡዳቢ ለልዩ ዝግጅቶች
አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, በአቡዳቢ ለፓርቲ ድግስ

ለፓርቲ ድግስ

የድግስ ፕሮግራሞችን(የምሳ ወይም የራት ግብዣ) በተለያየ አማራጮች የምናዘጋጅ ሲሆን (በአንድ ጊዜ እስከ 250 ሰው ማስተናገድ እንችላለን)

ለሠርግ

በአል ሀበሻ ሬስቶራንት፣ እንግዶችዎ የሚወዱትን የኢትዮጵያ የምግብ ቡፌ አዘጋጅተን የእርስዎን ልዩ ቀን ይበልጥ ልዩ እናደርግልዎታለን
አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ, በአቡዳቢ ለሠርግ
ሪዘርቬሽን

ቦታ ለማስያዝ