አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በዱባይ - የኢትዮጵያ የምግብ

መለያችን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጣዕም እና ጣፋጭ ምግቦቻችን ናቸው!

አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት በአቡዳቢ - የኢትዮጵያ የምግብ

ተፈጥሯዊ ቃና የኢትዮጵያዊ ጣዕም መገኛ ወደሆነው ቤታችን እንኳን በደህና መጡ !

አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት | የምግብ ዝርዝር

ለእንግዶቻችን በሙሉ ምርጥ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን

ወደ ባህላዊ የምግብ ዝርዝሮቻችን እንኳን በድህና መጡ።
የኢትዮጵያን ምግቦች ለየት የሚያደርጋቸው የምንጠቀማቸው የቅመማ ቅመም አይነቶች እና ልዩ የአዘገጃጀት ጥበባችን ከአመጣጠናችን ጋር ተዳምረው ልዩ ያደርጓቸዋል።

የበግ አልጫ ፍርፍር

የበግ ስጋ በአትክልት፣ ከሀበሻ እንጀራ ጋር የሚቀርብ

ቋንጣ ፍርፍር

በቅመም፣ በሽንኩርት እና በንጥር ቅቤ ተከሽኖ የሚዘጋጅ የላም ቋንጣ ፍርፍር

ሚስቶ ፍርፍር

በኢትዮጵያ ቅመም ተከሽኖ የሚዘጋጅ፣ የከብት ስጋ በአትክልት

አልጫ ስጋ ፍርፍር

ንጥር ቅቤ ያለበት የስጋ ፍርፍር ከሀበሻ እንጀራ ጋር

አልጫ

የበግ ስጋ በአትክልት

ምስር በስጋ

በኢትዮጵያ ቅመም ተከሽኖ የሚዘጋጅ፣ ምስር በስጋ በቅቤ/ወይም ያለቅቤ

ዶሮ ፍርፍር

የዶሮ መረቅ፣ ከዶሮ ስጋ እና ከሀበሻ እንጀራ ጋር

ስጋ ፍርፍር

የስጋ ፍርፍር ከሀበሻ እንጀራ ጋር

የበግ ጥብስ

የበግ ስጋ፣ ከሽንኩርትና ከቃሪያ ጋር የሚዘጋጅ እና ከአዋዜ ጋር የሚቀርብ

ስፔሻል ቅቅል

የበግ ስጋ ቅቅል ከአጥንት ጋር የሚቀርብ

ጎመን በስጋ

ጎመን፣ ከላም የጎድን አጥንት ጋር የበሰለ

ስቅስቆሽ

የበግ ቅልጥም በመረቅ እና በንጥር ቅቤ የሚዘጋጅ

የበግ ቀይ ወጥ

የበግ ስጋ ቀይ ወጥ በቅቤ

ደረቅ ጥብስ

የበግ አዋዜ ጥብስ

የበሬ ወይም የላም ስጋ ከቲማቲም ጋር በማብሰል የሚዘጋጅ ሲሆን በአዋዜ የሚቀርብ

ቀይ ምንቸት

በድቃቁ የተከተፈ ስጋ በመረቅ እና በንጥር ቅቤ

አልጫ ምንቸት

በድቃቁ የተከተፈ ስጋ በንጥር ቅቤ

ዱለት

የበግ ስጋ፣ ጉበት እና ጨንጓራ ከቃሪያ ጋር

ዶሮ ወጥ

ዶሮ ከእነ መረቋ በቅቤ

ካራ ማራ

የበግ ወይም የበሬ ስጋ በሽንኩርት እና በቲማቲም በኢትዮጵያዊ ወግ የተዘጋጀ

ሀበሻ ስፔሻል 2

የበግ የጎድን አጥንት እና ስጋ፣ ከሽንኩርት፣ ከድንች እና ከቃሪያ ጋር

ስፔሻል ክትፎ

የላም ስጋ በንጥር ቅቤ እና በሚጥሚጣ

ጎረድ ጎረድ

የላም ስጋ በንጥር ቅቤና በቅመማ ቅመም ተከሽኖ በአዋዜ

ተኸሎ

ሀበሻ ስፔሻል

የበግ ሚስቶ

የበግ ስጋ ቀይ ወጥ በቅቤ እና የበግ ስጋ በአትክልት

ቦዘና ሽሮ

የአተር ሽሮ በኢትዮጵያ ቅመም እና በሽንኩርት ተከሽና

የፆም በየአይነቱ

የተለያዩ አይነት የፆም ምግቦች

ሪዘርቬሽን

ቦታ ለማስያዝ