መለያችን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ጣዕም እና ጣፋጭ ምግቦቻችን ናቸው!ተፈጥሯዊ ቃና የኢትዮጵያዊ ጣዕም መገኛ ወደሆነው ቤታችን እንኳን በደህና መጡ ! አል ሀበሻ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት | የምግብ ዝርዝር ለእንግዶቻችን በሙሉ ምርጥ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን መነሻ ገፅ የምግብ ዝርዝር ወደ ባህላዊ የምግብ ዝርዝሮቻችን እንኳን በድህና መጡ።የኢትዮጵያን ምግቦች ለየት የሚያደርጋቸው የምንጠቀማቸው የቅመማ ቅመም አይነቶች እና ልዩ የአዘገጃጀት ጥበባችን ከአመጣጠናችን ጋር ተዳምረው ልዩ ያደርጓቸዋል። የበግ አልጫ ፍርፍር የበግ ስጋ በአትክልት፣ ከሀበሻ እንጀራ ጋር የሚቀርብ ቋንጣ ፍርፍር በቅመም፣ በሽንኩርት እና በንጥር ቅቤ ተከሽኖ የሚዘጋጅ የላም ቋንጣ ፍርፍር ሚስቶ ፍርፍር በኢትዮጵያ ቅመም ተከሽኖ የሚዘጋጅ፣ የከብት ስጋ በአትክልት አልጫ ስጋ ፍርፍር ንጥር ቅቤ ያለበት የስጋ ፍርፍር ከሀበሻ እንጀራ ጋር የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) አልጫ የበግ ስጋ በአትክልት ምስር በስጋ በኢትዮጵያ ቅመም ተከሽኖ የሚዘጋጅ፣ ምስር በስጋ በቅቤ/ወይም ያለቅቤ ዶሮ ፍርፍር የዶሮ መረቅ፣ ከዶሮ ስጋ እና ከሀበሻ እንጀራ ጋር ስጋ ፍርፍር የስጋ ፍርፍር ከሀበሻ እንጀራ ጋር የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) የበግ ጥብስ የበግ ስጋ፣ ከሽንኩርትና ከቃሪያ ጋር የሚዘጋጅ እና ከአዋዜ ጋር የሚቀርብ ስፔሻል ቅቅል የበግ ስጋ ቅቅል ከአጥንት ጋር የሚቀርብ ጎመን በስጋ ጎመን፣ ከላም የጎድን አጥንት ጋር የበሰለ ስቅስቆሽ የበግ ቅልጥም በመረቅ እና በንጥር ቅቤ የሚዘጋጅ የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) የበግ ቀይ ወጥ የበግ ስጋ ቀይ ወጥ በቅቤ ደረቅ ጥብስ የበግ አዋዜ ጥብስ የበሬ ወይም የላም ስጋ ከቲማቲም ጋር በማብሰል የሚዘጋጅ ሲሆን በአዋዜ የሚቀርብ ቀይ ምንቸት በድቃቁ የተከተፈ ስጋ በመረቅ እና በንጥር ቅቤ የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) አልጫ ምንቸት በድቃቁ የተከተፈ ስጋ በንጥር ቅቤ ዱለት የበግ ስጋ፣ ጉበት እና ጨንጓራ ከቃሪያ ጋር ዶሮ ወጥ ዶሮ ከእነ መረቋ በቅቤ ካራ ማራ የበግ ወይም የበሬ ስጋ በሽንኩርት እና በቲማቲም በኢትዮጵያዊ ወግ የተዘጋጀ የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) ሀበሻ ስፔሻል 2 የበግ የጎድን አጥንት እና ስጋ፣ ከሽንኩርት፣ ከድንች እና ከቃሪያ ጋር ስፔሻል ክትፎ የላም ስጋ በንጥር ቅቤ እና በሚጥሚጣ ጎረድ ጎረድ የላም ስጋ በንጥር ቅቤና በቅመማ ቅመም ተከሽኖ በአዋዜ ተኸሎ የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) ሀበሻ ስፔሻል የበግ ሚስቶ የበግ ስጋ ቀይ ወጥ በቅቤ እና የበግ ስጋ በአትክልት ቦዘና ሽሮ የአተር ሽሮ በኢትዮጵያ ቅመም እና በሽንኩርት ተከሽና የፆም በየአይነቱ የተለያዩ አይነት የፆም ምግቦች የምግብ በኦንላይን ያዝዙ (እዚህ ጠቅ ያድርጉ) ሪዘርቬሽን ቦታ ለማስያዝ ስም ኢሜይል ቦታ ይምረጡ ዱባይ - አቡ ሀይሌዱባይ - ናስር አደባባይዱባይ - አል ሙራርአቡ ዳቢ - መሐመድ ቢን ካሊፋ ጎዳናአቡ ዳቢ - ሃዝዝ ጎዳናአቡ ዳቢ - አዲስ አካባቢአጅማን -በአሮጌው ወርቅ ሶክ አቅራቢያ ቀን ሰዓት የእንግዶች ብዛት ስልክ ቁጥር ተጨማሪ መልዕክት ካለዎት አስገባ